ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእድገትና ትራንስፎርሜሽን የዕቅድ ዘመኑ ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ ቱሪስቶች 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዝ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን የሚያስተዋውቁበት የላኪዎች ኤግዚቢሽን ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፈተ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ-የእንስሳት መኖ ኩባንያ የግብርና ተረፈ ምርትን ወደ እንስሳት መኖ የሚለውጥ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አቋቋመ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ መጠነኛ የዋጋ ቅናሽ መደረጉን የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀጣይነት ያለው ድጋፍን ለአፍሪካ አገራት ለማረጋገጥ የሚያግዝ ስምምነት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተፈራረመ።