ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መውረድ በሀገር ውስጥ ከነዳጅ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ላላቸው ምርቶችና አገልግሎቶች ዋጋን ለማውረድ እንደሚያስችል የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በመጀመሪያው ባጀት 1ኛ ሩብ ዓመት ከ147 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 4ኛው የቅመማ ቅመም፣ የመድሃኒት ዕጽዋትና መዓዛ ያላቸው ሰብሎች ጉባኤ ተካሄደ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን  የሀሰተኛ ሰነዶች መመርመሪያና ማጣሪያ ላቦራቶሪ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ። 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቻይና መንግስት በተደረገው ግብዣ መሰረት ባደረጉት ጉብኝት ከቻይና ከፍተኛ የመንግስት እና የፓርቲ አመራሮች ጋር ውይይት እና የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡