ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣዮቹ ስድስት ወራት አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች ላይ 10 የአለ በጅምላ መደብሮች ይከፈታሉ ተባለ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሄሎ ካሽ የተሰኘ የሞባይል ባንክ አገልግሎት ተጀመረ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእቅድ ዘመኑ መጨረሻ አገራዊው የታክስ ገቢ ከሀገር ውስጥ ምርት እድገት/ጂ ዲ ፒ/  አንፃር 15 በመቶ ለማድረስ ቢታቀድም እስካሁን ይህን ማሳካት አልተቻለም።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኩሪፍቱ ሪዞርት በጅቡቲ ሊገነባ መሆኑን ቦስተን ፓርትነርስ ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2ኛው የእቅድና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን የጨርቃ ጨርቅ እንዱስትሪን ቀዳሚ ለማድረግ የታየዘውን ግብ ለማሳካት ጥራቱን የጠበቀና በዋጋ ተወዳዳሪ የጥጥ ምርት ማምረት ይጠበቀብናል አሉ የኢንዱስትሪ ሚንስቴር ድኤታ አቶ ታደሰ ሀይሌ።