ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ወደ ውጭ ከተላከው የቅባት እህሎች ወጪ ንግድ 89 ነጥብ 39 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ መገኘቱን የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ ተብሎ በአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር ተመረጠ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ የግብርና ምርቶችን በመጠንና በጥራት ከማሳደግ በተጓዳኝ እሴትን ጨምሮ በመላክ ረገድ የግሉ ባለሀብት ሊሰራ ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር በጎንደር ከተማ በ250 ሚሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ የለስላሳ መጠጦች ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የኒውዮርኩን የንግድ ኮንቬንሽን ስምምነት ለመፈረም በዝግጅት ላይ መሆኗን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ።