ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የማእድን ሚኒስቴር ከፊ ሚኒራልስ ለተባለ የብሪታንያ ማእድን አውጪ ኩባንያ የወርቅ እና ብር ማእድን ማምረት ፈቃድ ሰጠ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ወደተለያዩ አገራት ከተላከ የማምረቻ ኢንዱስትሪ ምርት ከ271 ሚሊየን የአሜሪካ  ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ገቢ አገኘች፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በተለይ የሞባይል ስልኮችን ያለደረሰኝ በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰባተኛው አለም አቀፍ የውኃ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ያለው የኢትዮጵያ የልኡክ ቡድን በደቡብ ኮርያ መዲና ሴኡል በሚካሄደው የንግድ ሰብሰባም እንደሚሳተፍ ይጠበቃል።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአለማችን አስተማማኝ አየር መንገዶች መካከል በ6ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ።