ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኤሌክትሮኒክስ ለሚዘዋወር ገንዘብ የዲጂታል ፊርማ ተግባራዊ እንዲሆን የሚያደርግን ረቂቅ ህግ ማዘጋጀቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብፅ የሚገኙ ታላላቅ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው እየገለፁ ነው።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳዑዲ ስታር እርሻ ልማት ድርጅት በጋምቤላ ክልል የገነባው የሩዝ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አገሪቱ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለምታደርገው ሽግግር ሁነኛ ማሳያ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቅ የነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት በሶስት የአፍሪካ ክፍለ አህጉራዊ የንግድ ማህበረሰቦች መካከል ዛሬ በግብፅ ይፈረማል።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከአጎዋ ተጠቃሚነቷን ለማሳደግ እየሰራች መሆኑን የንግድ ሚኒስቴር ገለጸ።