ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሰድስት ወራት 10 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ስራ መግባታቸዉን የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት ኮምሸን ገለፀ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 3 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሊትር ኢታኖል ከቤንዚን ጋር በማደባለቅ 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የውጪ ምንዛሪ ማዳን መቻሉን የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የሚደገፍና የጥቃቅንና አነስተኛ አንቀሳቃሾችን የፋይናንስ አማራጭ የሚያሰፋ ፕሮግራም ይፋ ሊደረግ ነው።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት ለቆዳው ኢንዱስትሪ የሰጠው ትኩረት በዘርፉ ለውጦች እንዲመዘገቡ ማድረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ታደሰ ሃይሌ ተናግረዋል።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2007 ግማሽ አመት 31.8 ቢሊዮን ብር አበድሬያለሁ አለ።