ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣መስከረም 7፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ቴክኖ ሞባይል በኢትዮጵያ ሶስተኛውን የሞባይል መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ.)በ2006 በጀት ዓመት ወደጎረቤት አገራት ከተላከ የስሚንቶ ምርት 9 ነጥብ 5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዲስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለ በጅምላ ለትምህርት የሚሆኑ ቁሳቁሶችን በበቂ ሁኔታ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርቤያለሁ አለ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ91 ነጥብ 1 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር ሰጠ።

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለዘመን መለወጫ በዓል የበግ ስጋ ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ልዩ ዝግጅት አድርጌአለሁ አለ።