ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በተለይ የሞባይል ስልኮችን ያለደረሰኝ በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰባተኛው አለም አቀፍ የውኃ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ያለው የኢትዮጵያ የልኡክ ቡድን በደቡብ ኮርያ መዲና ሴኡል በሚካሄደው የንግድ ሰብሰባም እንደሚሳተፍ ይጠበቃል።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአለማችን አስተማማኝ አየር መንገዶች መካከል በ6ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትንሳኤ በዓል ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባና ዙሪያዋ የሚኖረውን የስጋ ፍላጎት ለማስተናገድ በቂ ዝግጅት አድርጌለው አለ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጄሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ በ600 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የተገነባው ሲሚንቶ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ጀመረ።