ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ዞን እና በቤንች ማጂ ዞኖች በህገወጥ መንገድ 72 ኩንታል ቡና፣ 134 ኩንታል ስኳር እና ሁለት አይሱዙ መኪና ሙሉ የተጫነ የዋንዛ ጣውላ በቁጥጥር ስር ውሏል።

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብር ስኳር አክሲዮን ማህበር እንደ ስኳር አክሲዮንነት ለመቀጠል የመጨረሻ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን የኢንዱስትሪ ፓርኩን ተከትሎ የሀዋሳ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የጉምሩክ አገልግሎት ስነ ስርዓት መጀመሩን ገልጿል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድ ሚኒስቴር በተያዘው ዓመት 45 ቡና ላኪዎች ቡና ገዝተው ለወጪ ንግድ ማቅረብ ሲገባቸው አለማቅረባቸውን ገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ወጣቶችን የስራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በጀት ተመድቧል።