ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ሱዳን የንግድ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ።

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኦስሎ፣ ቪክቶሪያ ፏፏቴና አንታናናሪቮ ከተሞች የሚያደርገው አዳዲስ በረራ ነገ ይጀምራል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአበባ የወጪ ንግድ በሚፈለገው ደረጃ እንዳያድግ አድርጓል የተባለው የመሬት አቅርቦት ችግር በተለያዩ አካባቢዎች መሬት በማዘጋጀት እንዲሰጥ በማድረግ እንዲስተካከል ተወሰነ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ1 ሺህ 600 በላይ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በስራ ቦታቸው ሆነው በቀጥታ ግብራቸውን በኢንተርኔት ማሳወቅ ጀምረዋል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቡና፣ሻይ፣ቅመማ ቅመም፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም በወጪ ንግድ ዘርፍ ለሚታዩ ችግሮች መፍትሄ የሚሰጥ አማካሪ ምክር ቤት ሊቋቋም መሆኑን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አስታወቀ።