ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፀጉር መነቃቀል ችግር በተለያዩ ሁኔታዎች ሊከሰት እንደሚችል ነው የሚነገረው።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወተት በበርካታ የጤና ጠቀሜታዎቹ እናውቀዋለን።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፀጉርዎን ንፁህ እና ረጅም ለማድረግ በየቀኑ የተለያዩ ቅባቶችን መጠቀም እና መታጠብ ግድ ይላል።

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበርካቶች ዘንድ ስኒከር ጫማ ለስፖርታዊ እንቅስቃሴም ይሁን ለመደበኛ እንቅስቃሴ ተመራጭ ነው።

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአይናችን ጤንነት ወደር እንደሌለው በተለያዩ ጥናቶች የተረጋገጠለት ካሮት አሁን ደግሞ ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድልን በ60 በመቶ እንደሚቀንስ በጥናት ተረጋግጧል።