ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 29፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ንጽህናው ባልተጠበቀ ውሃ አማካኝነት የሚከሰቱ በሽታዎችን ለመቆጣጠር አብዛኛውን ጊዜ ውሃን በማከም መጠቀም ይመከራል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብዙዎች እድሜያቸው እየገፋ ሲመጣ እንደ ስኳር እና ደም ግፊት ካሉ ህመሞች ራሳቸውን ለመጠበቅ ክብደታቸውን ለመቀነስ አመጋገባቸውን ያስተካክላሉ።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 27 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጠሮ ሰዓት አልያም በሆነ አጋጣሚ ያገኙትን ሰው ለደቂቃዎች ተመልክተው ስለዛ ሰው ማንነት ገምተው ያውቃሉ?

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 26 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛዎቹ ሰዎች በፕሮቲን የበለጸገ ምግብን መመገብ ቀዳሚ ምርጫቸው ያደርጋሉ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 25፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስኳር ህመም ተጠቂዎች በደማቸው ውስጥ የሚገኘውን ግሎኩስ መጠን ለማስተካከል ኢንሱሊን በመርፌ መልክ በየእለቱ እንደሚወስዱ ይታወቃል።