ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኖሩበት መኖሪያ ቤት መልካም መዓዛ ይኖረው ዘንድ የተለያዩ ነገሮችን መጠቀምዎ አይቀርም።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰውነታችን ላይ ካሉ የመገጣጠሚያ አካላችን ውስጥ አንዱ ጉልበታችን ነው።

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ባደረጉ ማግሰት ከመኝታዎ ሲነሱ በጡንቻዎችዎ ላይ የህመም ስሜት ተሰምቶዎት አያውቁም?

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰው ልጅ በምድራችን ካበቀላቸው ቀደምት ፍራፍሬዎች ውስጥ የሚመደበውን ሎሚ በየቀኑ ብንጠቀመው ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት ተደጋግሞ ተነግሯል።

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስጋ ባለው የፕሮቲን መጠንም ሆነ በበርካታ የጤና ጠቃሜታዎቹ የምናውቀውን ያህል አዘውትረን ከተመገብነው ለበርካታ ጉዳቶችና የጤና እክሎች ሊዳርገን እንደሚችል ነው መረጃዎች የሚጠቁሙት።