ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፀሀይ ብርሃን ከአእምሮ ጋር ግንኙነት እንዳለው አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወጣትነታችው አልኮልን አብዝተው የሚጠጡ ሰዎች እድሜያቸው እየጨመረ በሄደ ቁጥር ለበርካታ ጤና ችግሮች ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ መሆኑ ተነግሯል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብዙዎቻችን የጠዋት ስሜት ቀኑን ሙሉ ምን አይነት ተፅዕኦ እንዳለው አናስተውልም።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስለ ጤንነታቸው ሁኔታ ከመጠን በላይ አብዝተው የሚጨነቁ ሰዎች የልብ ህመም ተጋላጭነታቸው በእጥፍ ከፍ እንዲል ያደርጋሉ ተብሏል።

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመምና ተያያዥ የጤና ችግሮች ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ መራቅ እና ቅባት የበዛባቸው ምግቦችን ከማዘውተር ጋር ተያይዞ የሚመጣ እንደሆነ ይነገራል።