ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለልብ ህመም የመጋለጥ እድልን የሚቀንሱ የምግብ አይነቶች።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእኛ ሀገር እጅ ማላብ ብዙ ግዜ የፍርሀት እና የድንጋጤ ምልክት ተገርጎ ይወሰዳል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወደ አዕምሮአችን የሚሄደው ኦክስጂን መጠን መውረድ ለተወሰነ ጊዜ እራሳችንን እንድንስት በተለምዶ ፌንት እንድናደርግ ያደርጋል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል ወሰጥ የተሰራ አንድ ጥናተ እንዳመላከተው ህጻናትን ጡት ማጥባተ የአዕምሯቸው ብቃት አንዲጨምር ያደርጋል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብዛት ለምግብ ማጣፈጫ ቅመምነት የምንጠቀመው እርድ በርከት ያሉ የጤና በረከቶች እንዳሉት ተነግሯል።