ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 11፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጭንቀት የተሞላ የኑሮ ሁኔታ አእምሯችን ከመደበኛ እድሜው በአራት ዓመት ቀድሞ እንዲያረጅ እንደሚያደርግ ተነግሯል።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 10 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአንድ ሰው ጋር ተዋዶ መኖር ያንን ሰው ማወቅና መረዳትንም የሚያካትት ሊሆን እንደሚገባ የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይገልጻሉ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 10፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ስማርት ስልኮች ለሰዎች የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ በየቀኑ እያደገ ነው የመጣው።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 10 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የህክምና ባለሙያዎች ሰውነት ላይ የሚታዩ ምልክቶችና ስሜቶች የራሳቸው መልዕክት እንዳላቸው ይናገራሉ።

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 7፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክሎጂ ውጤቶች ለልጆች የአዕምሮ እድገት ወሳኝ ጠቀሜታ ያላቸውን ያህል ጉዳት እንዳላቸውም የስነ ልቦና ምሁራን ይናገራሉ፡፡