ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኩላሊት ጠጠሮች ጠጣር የሆኑ ትናንሽ ዝቃቾች ሲሆኑ የተሰሩትም ከሚኒራል እና ከአሲድ ሶልት ነው፡፡ የኩላሊት ጠጠሮች በሽንት ቧንቧ መስመር ማለትም ከኩላሊት እስከ ፊኛ ድረስ የማጥቃት ባሕሪም አላቸው፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምግብ ከወሰዳችሁ በኋላ ወዲያው ልታደርጓቸው ስለማይገቡ ነገሮች ዛሬ ልንነግራችሁ ወደናል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ስለ አንጎላችን ልናውቃቸው የሚገቡ አስገራሚ እውነታዎችን እስኪ እናካፍላችሁ።

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የመዋቢያ ቁሳቁሶችን ለመሸመት ምን ያህል ገንዘብ ያፈሳሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን ለዛሬ በጥቂቱ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸዉ እናካፍልዎ፡፡