ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ስለ አንጎላችን ልናውቃቸው የሚገቡ አስገራሚ እውነታዎችን እስኪ እናካፍላችሁ።

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የመዋቢያ ቁሳቁሶችን ለመሸመት ምን ያህል ገንዘብ ያፈሳሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን ለዛሬ በጥቂቱ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸዉ እናካፍልዎ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነጭ ሽንኩርት፣ ሎሚ እና ዝንጅብል በዉሃ ውስጥ አንድ ላይ ደባልቆ መጠቀም የደም ግፊት፣ በደም ውስጥ ያለ ስብን ለመቀነስ እንዲሁም ኢንፌክሽንና ጉንፋንን ለመከላከል እንደሚረዳ ከወደ ጀርመን ሀገር የወጣ መረጃ ያመለክታል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማር ጤና በረከቶች፡፡