ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካርቦሀይድሬት ፍጆታችንን በመቀነስ ውፍረትን ለመቀነስ ከመሞከር ይልቅ የስብ ይዘት ያላቸውን ምግቦች በብዛት ከመጠቀም መቆጠብ የተሻለ ውጤት እንደሚያስገኝ አንድ ጥናት አመለከተ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳን ፍራንሲስኮ በየአደባባዩ እየሸኑ ያስቸገሩ ነዋሪዎቿን ከተግባራቸው ለማስቆም ያግዘኛል ያለችውን አዲስ መላ ይፋ አድርጋለች።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 7 ፣ 2007 ( ኤፍ ቢ ሲ) ከአትክልት ዘሮች አንዱ የሆነው አቮካዶ ለአዕምሮ ንቃት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ይነገርለታል ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ልጆቻችንን ወደ ትምህርት ቤት ስንልካቸው በጀርባ የሚታዘል ቦርሳ ማስያዝ ልማድ እየሆነ መጥቷል።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 6 ፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በለስ በአብዛኛው በሞቃታማ እንዲሁም በረሃማ አካባቢዎች ላይ የሚበቅል የፍራፍሬ አይነት ሲሆን፥ ፍሬውም ሆነ ቅጠሉ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል።