ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀን ውስጥ አንድ የወይን ብርጭቆ ቀይ የወይም ጠጅ የምንጠጣ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች አለው ተብሏል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን አዘውትረን የምናዳምጥ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎችን እንደሚያስገኝልን የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴሌቪዥን ለረጅም ስአት መመልከት የሚያስከትላቸውን የጤና እክሎች ጥናቶች በተደጋጋሚ ጠቁመዋል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የማስታወስ ችሎታ እንዳይቀንስ ለመከላከል የሚረዳ ይህ ነዉ የሚባል አስተማማኝ መንገድ ባይኖርም የሚከተሉትን መንገዶች ቢተገብሩ የማስታወስ ችሎታዎን ለመጠበቅና ለማሻሻል ሊረዳዎ ይችላል፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የእግርዎ የታችኛው ክፍል ማለትም ከተረከዝዎ እስከእግርዎ አውራ ጣት ጫፍ ያለው የሰውነትዎ ክፍል ከመላ የአካል ክፍልዎ ጋር ጠንካራ ትስስር እንዳለው ያውቃሉ ?