ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እጃችንን በሳሙና መታጠብ በሽታን ለመከላከል ከምንወስደው ክትባት በላይ እንደ ጉንፋን ያሉ ተላላፊ በሽታዎችን እንደሚከላከል ጥናቶች መለክታሉ።

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰው ልጅን አካላዊ ሁኔታ በማየት ስለስብዕናው መናገር የተጀመረው ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት እንደሆነ ይነገራል።

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤት ውስ አልያም ጸጉር ቤት በመሄድ ፀጉርዎን ሲስተካከሉ እግረ መንገድዎን ጺምዎን መነሳትዎ አይቀርም።

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥርስ ላይ ተሰንቅረው ከጊዜ በኋላ ምልክት በመፍጠር ገጽታውን የሚያበላሹ ነገሮች ብዙ ጊዜ እንደ ችግር ይነሳሉ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጥፍር አንዱ የውበት መለኪያ ነው።