ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አልኮል ከመጠን በላይ የሚጠጡ አሊያም ሲጋራ የሚጨሱ ሰዎች በጣም ትኩስ የሆነ ሻይ አዘውትረው የሚጠጡ ሰዎች ለጉሮሮ ካንሰር ተጋላጭነታቸውን እንደሚጨር በቻይና የተሰራ ጥናት አመልክቷል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ)በርካታ ሲጋራ አጫሾች ለተለያዩ በሽታዎች ይጋለጣሉ፤ ከምንም በላይ ግን ሲጋራ የሚጎዳው ሳንባችንን ነው።

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀኑን በሙሉ ተቀምጦ እየሰሩ መዋል በጤናችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትል በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ያረጋገጡ ሲሆን፥ በቅርቡ የተሰራ ጥናት ደግሞ ለሰውነት ውፍረት እንደሚዳርገን አረጋግጧል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎሮሯችን ውስበስብነት ባላቸው ቲሹዎች፣ ነርቮች፣ እጢዎች እንዲሁም የደም ቧንቧዎች የተሞላ የሰውነታችን አካል ክፍል በመሆኑ የተለየ ጥንቃቄ ይሻል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የካንሰር ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ በአውሮፓውያኑ የካቲት 4 ይከበራል።