ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀን ውስጥ ሶስት ሲኒ ወፈር ያለ ቡና መጠጣት የወንዶች የሽንት ፊኛ መግቢያ አፍ ላይ የሚገኝ ቱቦ ካንሰር /ፕሮስቴት ካንሰር/ ተጋላጭነትን በ50 በመቶ እንደሚከላከል ጥናት አመለክቷል።

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህጻናት ልጆች እድሜያቸው 14 ዓመት እስኪሞላ ድረስ ብቻቸውን መንገድ ማቋረጥ እንደሌለባቸው አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል።

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 20 ፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተመራማሪዎች በወሊድ ወቅት በሚያጋጥማቸው የደም መፍሰስ የሚሞቱ እናቶችን የሚታደግና በአነስተኛ ዋጋ የሚሸጥ መድሃኒት መቀመማቸውን ተናግረዋል፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአየር ብክለት ለዓለማችን የራስ ምታት እየሆነ ከመጣ ዋል አደር ብሏል።

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰውነታችን ጠንካራ በሽታ የመከላከል አቅም እንዲላበስ ጤናማ ምግብ መመገብ፣ በቂ እረፍት እና እንቅልፍ መውሰድ ተገቢ ነው።