የቤት ዕድለኞች (3)

ሀምሌ 30 2008 ዓ.ም 39 ሺህ 126 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ እንደወጣባቸው ይታወሳል።

ከጋራ መኖርያ ቤቶቹ 23 ሺህ 16 የሚሆኑት ለ10/90 ተመዝጋቢዎች፤ 14 ሺህ 516 የሚሆኑት ደግሞ ለ20/80 ቆጣቢዎች ነው እጣ የወጣባቸው።

የ11ኛው ዙር አጠቃላይ የ20/80 ፕሮግራም የቤት እድለኞች ዝርዝር