ቴክ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 26 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የአሜሪካ ኤሌክትሮኒክስ ምርቶች አምራችና ሻጭ አማዞን በአይነቱ ለየት ያለ የጆሮ ማዳመጫ ሊያስተዋውቅ ነው።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 26 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያው ተሽከርካሪ አምራችና መገጣጠሚያ ዴልፊ ሰው አልባ የከተማ ታክሲ ትራንስፖርትን ልጀምር ነው ብሏል።