ቴክ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዊንዶውስ ባለቤት ማይክሮሶፍት የዊንዶውስ 7 እና ዊንዶውስ 8.1 አዳዲስ ሽያጭ ሙሉ በሙሉ ማቆሙን አስታውቋል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል የክሮም ብሮውዘሩን ፈጣን እና ለአገልግሎት ምቹ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ፌስቡክ የብዙዎቻችን ሁነኛ የመረጃ ምንጭ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታንያ የመረጃ ዘራፊዎች ድረ ገፆችን በመጥለፍ የሚያደርሱትን የሳይበር ጥቃት ለመግታት ለያዘችው ስትራቴጂ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ፓውንድ መበጀቷ ተሰምቷል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዩክሬናዊው ወጣት የአፕል ኩባንያ በነፃ ያዘጋጀውን የአይፎን 7 ስማርት ስልክ ሽልማት ለማሸነፍ ሲል ስሙን ወደ አይፎን 7 አስቀይሯል።