ቴክ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል የኢንተርኔት አገልግሎት በሌለበት ቦታ ሆነን ዩትዩብ፣ ጎግል ክርም እና ጎግል ማፕን ወይም የጎግል ካርታ ምንበቢያን መጠቀም እንድንችል አደርጋለው አለ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በያዝነው 2015 ከዓለማችን ህዝቦች ውስጥ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ሰዎች ኢንተርኔት ይጠቀማሉ ሲል ዓለም አቀፉ የቴሌኮሚኒኬሽን ህብረት አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል በአቅራቢያቸን ላሉ በርከት ያሉ ሰዎች በሴኮንድ ውስጥ ሊንክ ለማካፈል /ሼር ለማድረግ/  የሚያስች አገልግሎት አስተዋወቀ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ክሮምን ስንጠቀም በርከት ያሉ የመግልገያ መስኮቶች /ታቦች/ የምንከፍት ከሆን የኮምፒውተራችን ፍጥነት ሲቀንስ እናስተውላለን።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በ5 ሰዓት ወስጥ 1 ሚሊየን የትዊተር ተከታዮችን በማግኘት አዲስ ክብረ ወሰን መስበራቸው ተነግሯል።