ቴክ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለማችን ግዙፎቹ የማህበራዊ ትስስር ድረ ገፆች እና የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆኑት ፌስቡክ፣ ጎግል፣ ትዊተር እና ማይክሮሶፍት የሽብርተኝነት ይዘት ያላቸው መልእክቶችን ለመከላከል የሚያስችል ጥምረት ፈጥረዋል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ አፍሪካው የቴክኖሎጂ ኩባንያ በ10 ነጥብ 8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የአንድሮይድ ስማርት ስልኮች ማምረቻ ፋብሪካ ሊያቋቁም መሆኑ ተሰምቷል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሩስያው ማዕከላዊ ባንክ በሳይበር ጥቃት ከፉኛ እየተጎዳ ነው።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ማንኛውም ሰው በፈለገው ጊዜ በቀላሉ መተግበሪያዎችን /አፕሊኬሽን/ ለመስራት የሚያስችል አገልግሎት ይፋ አድርጓል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ የሆነው እና በርካታ ተጠቃሚዎች ያሉት ዋትስአፕ ቀደም ባሉ ጊዜያት በተመረቱ ስልኮች ላይ የምሰጠውን አገልግሎት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር የ2016 ማገባደጃ ላይ አቋርጣለው ማለቱ ይታወሳል።