ቴክ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቱርክ ከጀልባ ጋር በመጋጨቷ መንጋጋዋን ያጣችው የባህር ዔሊ ተመራማሪዎች በ3ዲ ቴክኖሎጂ ያመረቱትን መንጋጋ ገጥመውላት በመልካም ጤንነት ላይ እንድትገኝ ማድረጋቸውን ቢቢሲ በቴክኖሎጂ ዓምዱ ስር አስነብቧል።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ህጻናት እንደ ላፕቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ለተለያዩ የማህበራዊ እና የጤና ጉዳቶች ሊዳርጋቸው ይችላል።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና በአይነቱ ፈጣን የተባለ የብሮድባንድ ኢንተርኔት ለመስራት ማቀዷን ይፋ አድርጋለች።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የስልኮት ባትሪ በፍጥነት እያለቀ አስቸግሮታል? እንግዲያውስ የሚከተሉትን አማራጮችን ስክሎት ላይ በማስተካከል የባትሪዎትን ህይወት ማርዘም ይችላሉ፡፡

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ቶሪየም የተባለ የኬሚካል ንጥረ ነገርን በመጠቀም ያለነዳጅ ለ100 ዓመት የምትነዳ ተሽከርካሪ ተፈበረከች።