ቴክ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት ቤት ዲጂታል የንግድ ምልክት ማሳወቂያ ድረገጽን አስመርቀ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣2010 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በካንብሪጅ አናላቲካ የፈስቡክ መረጃዎቻው የተበረበረባቸው ተጠቃሚዎች ቁጥር 87 ሚሊየን መድረሱን ፊስቡክ ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የቻይና ስማርት ስልክ አምራች ሁዋዌይ ታጣፊ ስማርት ስልክ ሊሰራ መሆኑ ተጠቁሟል።

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ኩባንያዎች ከተውጣጡ ባለሙያዎች አማካኝነት የተቋቋመው ስራ ፈጣሪ ኩባንያ ለማህበራዊ አገልግሎት በሚውል አነስተኛ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የህክምና ግብዓቶችን የማጓጓዝ ስራ እየሰራ ይገኛል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2010(ኤፍ. ቢ. ሲ) የካሊፎርኒያ ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች አዕምሮን የሚያነብ ማሽን እንደሰሩ ተገለጸ።