ቴክ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤሌ ጂ የስልክ እና የሌክትሮኒክሰ እቃዎች አምራች ኩባንያ በኤል ጂ ኤክስፖ ስልኮች ላይ የሚገጠም አነስተኛ ፕሮጄክተር /ሚኒ ፕሮጄክተር/ ለገበያ አቅርቧል።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስለ አዲሱ ኤች ቲ ሲ ዋን ኤም 9 የስማርት ስልክ ጥቂት እንበልዎ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለማችን የመጀመሪያው 3D ስካነር እና ፕሪንተር በአሜሪካዋ ካሊፎረኒያ ሳን ጀጆሴ ከተማ ለእይታ ቀረበ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳይበር ዘራፊዎች 1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከተለያዩ ባንኮች መዝረፋቸውን ካስፐርስኪ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰማርት ስልኮችን ስንጠቀም አብዛኛውን ጊዜያችንን የምናሳልፈው በስልኩ ላይ ያሉ አገልግሎቶችን በመጠቀም ነው።