ቴክ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30፣ 2007 (ኤፍ. ቢ.ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ እንዳስታወቀው የምናደንቃቸውን ታዋቂ ሰዎች ባለንበት ቦታ ሆነን የሚያከናውኑትን ተግባራት በቀጥታ ስርጭት በፌስቡካችን መከታተል የሚያስችል መተግበሪያ ማዘጋጀቱን ገልጿል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 29፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፕል ምርት የሆነው አይፎን በአውሮፓ የሽያጭ ገቢው ሲያድግ በአንፃሩ በአሜሪካ አሽቆልቁሏል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 29፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የምግብ እና መድሃኒት  ቁጥጥር ባለስልጣን አለማችን ለመጀመሪያ ጊዜ በ3ዲ ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ ለተመረተ ክኒን ፍቃድ ሰጠ።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 28 ፣ 2007 ( ኤፍ ቢ ሲ) የምድራችን ግዙፍ አውሮፕላን በመጭው የፈረንጆች አመት የመጀመሪያ ወራት በረራውን ያደርጋል ።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 28 ፣ 2007 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ የኢንተርኔት እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች እና ኢንተርኔት በሌለባቸው አካባቢዎች አገልግሎቱን የሚያቀርብ ሰው አልባ አውሮፕላን አስተዋወቀ።