ቴክ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተወዳጅ የማህበራዊ ሚዲያ የሆነው ፌስቡክ አገልግሎቶቹን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያዘመነ እና አዳዲስ መተግበሪያዎችን እያስተዋወቀ ይገኛል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በቀን ውስጥ አንድ ሶስተኛ የሚሆነውን ጊዜያቸውን ስልካቸውን በመነካካት እንሚያጠፉ ጥናት አመለከተ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2008 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በቻይና በርካታ ጊሎሜትሮችን የተጓዘወሸ ሮቦት በአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ውስጥ ሰፍሯል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2008 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በሳኡዲ አረቢያ አንዲት የሞባይል ጥገና ባለሙያ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ወደ 48 ሺህ የሚጠጉ ሞባይል ስልኮችን መጠገኗን አስታውቃለች።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳምሰንግ ትልቁን ታብሌት ኮምፒውተር አስተዋወቀ።