ቴክ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በቤት ውስጥ የተሰራችው ሂሊኮፕተር  የሙከራ በረራ ቪዲዮ ባሳለፍነው ሳምንት በዩቲዩብ ላይ ተለቋል።
ሂሊኮፕተሯ 54 አነስተኛ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ወይም ድሮኖችን በመጠቀም ነው የተሰራችው።

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) ሳምሰንግ “እንቅልፍ አልወስድ አለኝ፤ ስልኬን ስነካካ እንቅልፍ ይወስደኝ ይሆን?” በማለት ስማርት ስልኮችን ይዞ መተኛትን የሚያስቀር ቴክኖሎጂ ይዤ መጥቻለሁ እያለ ነው።

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ በያዝነው ወር በአንድ ቀን ውስጥ 1 ቢሊየን የሚደርሱ ተጠቃሚዎች እንደጎበኙት ማስታወቁ ይታወሳል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስማርት ስልኮች፣ ታብሌቶች እና ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ከፍተኛ የፀሃይ ጨረሮችን /የአልትራቫዮሌት ብርሃንን/ የማንጸባረቅ አቅማቸው ከፍተኛ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እጅግ ፈጣኑ የቱቦ ውስጥ ማጓጓዣ/ካፕሱል/ “ሀገሩ ሩቅ ነው፤ ዛሬማ አልደርስም” የሚለውን አባባል ህልም ሊያደርግ ነው ተብሏል።