ቴክ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 8፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ አዲስ ለሚቀጥራቸው ሰራተኞቹ ስራ ከመጀመራቸው በፊት እንዲያነቡት የሚሰጣቸው ቀይ እና ትንሽ መጽሃፍ እንዳለው ተነግሯል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 8፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ)የስኳር በሽታን ያለምንም ደም እንዲሁ በጨረር ብቻ ለመካታተል ሚስችል አዲስ የቴክኖሎጂ ግኝት ይፋ ተደርጓል።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2007 (ኤፍ ቢ ሲ) በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኝ የኮምፒውተር አምራች ከዓለማችን 10 እጅግ ዘመናዊ ኮምፒውተሮችን ከሚያመርቱ ኩባንያዎች አንዱ ተባለ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ ልክ እንደ ዩትዩብ /YouTube/ የሚዚቃ ቪዲዮዎችን ለማጫወት እና ለመመልከት የሚያስችል የራሱን የሙዚቃ ስትሪሚንግ ገጽ ሊጀምር መሆኑ እየተነገረ ነው።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየእለት ተግባራችን ውስጥ እጅጉን ጠቃሚ አድርገን የምናያቸውን ሰዎች የስልክ አድራሻዎች እንዳጋጣሚ ሆኖ ወይም በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠፉብን ይችላሉ።