ቴክ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2007 (ኤፍ ቢ ሲ) በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኝ የኮምፒውተር አምራች ከዓለማችን 10 እጅግ ዘመናዊ ኮምፒውተሮችን ከሚያመርቱ ኩባንያዎች አንዱ ተባለ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ ልክ እንደ ዩትዩብ /YouTube/ የሚዚቃ ቪዲዮዎችን ለማጫወት እና ለመመልከት የሚያስችል የራሱን የሙዚቃ ስትሪሚንግ ገጽ ሊጀምር መሆኑ እየተነገረ ነው።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየእለት ተግባራችን ውስጥ እጅጉን ጠቃሚ አድርገን የምናያቸውን ሰዎች የስልክ አድራሻዎች እንዳጋጣሚ ሆኖ ወይም በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠፉብን ይችላሉ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ማይክሮሶፍት ኮርፖሬሽን ከኖኪያ ቢዝነሱ መቀዛቀዝ ጋር በተያያዘ ከ7 ሺህ 800 በላይ ሰራተኞቹን ሊቀንስ መሆኑን ገለፀ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 1፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ አዲሱ የዳታ ማእከሉ የኤሌክትሪክ ሀይል ከንፋስ በሚመነጭ ታዳሽ ሀይል በመጠቀም እንዲሰራ እንደሚያድግ አስታውቋል።