ቴክ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴክኖሎጂ ቁሶች አምራች የሆነው ቶሺባ አሁንም በቅርብ ቀን ውስጥ አዲስ ነገር ይዤ እመጣለሁ ብሏል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩናይትድ አየር መንገድን የመረጃ መረብ ሰብሮ የገባው ኔዘርላዳዊ ወጣት የ1 ሚሊየን ማይል /ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ኪሎሜትር በላይ/ ነጻ የአየር ትኬት ተሸልሟል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ አመታዊ ደመወዙ መጠን ሲሰማ የሚታመን አይመስልም።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ዜድ. ቲ. ኢ (ZTE) የስማርት ስልክ ገበያውን ከተቀላቀለ ሰንበትበት ብሏል።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 3 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ በተንቀሳቃሽ ስልኮቹ ይዘት ላይ ማሻሻያዎችን ሊያደርግ ነው ተብሏል።