ቴክ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዊኪፒዲያ መስራች ጂሚ ዌልስ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኞች እና ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች የሚሳተፉበት የዜና ማቅረቢያ ገፅ ሊያቀወርብ መሆኑ ተነግሯል።

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታኒያው ባቢሎን ኩባንያ በማንኛውም ሰአት የበሽታዎን ምልክቶች ከገለጹለት በኋላ ፥ ምርምራ በማካሄድ ወዲያው ትክክለኛውን ውጤቱን ማሳወቅ ሚያስችል የስማርት ስልክ መተግበሪያ መፍጠሩን አስታውቋል፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካዊቷ የናሳ ጠፈርተኛ ፔጊ ዊትሰን በህዋ ላይ ረጅም ጊዜ በመቆየት አዲስ ክብረ ወሰን ይዘዋል፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዋትስአፕ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ተጠቃሚዎች አዳዲስ የሚገቡ መልዕክቶችን በሲሪ ፕሮግራም አማካኝነት የሚያዳምጡበት ማሻሻያ አድርጓል፡፡

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮምፒውተር ፈጣሪዎቹ አንዱ የሆኑት አሜሪካዊው ዶክተር ኢንጅነር ሃሪ ሃስኪ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።