ቴክ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኦራክል የግንባታ ስራዎችን በተመለከተ ሶፍትዌር የሚያበለፅገውን አኮኔክስ ኩባንያ በ1 ነጥብ 2 ቢልየን ዶላር ለመግዛት መስማማቱን ገልጿል።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ የማህበራዊ ሚዲያ በአዕምሮ ጤና ላይ ስጋት መፍጠሩን አመነ።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበራዊ ትስስር ድረ ገፅ የሆነው ትዊተር በተለያዩ አድራሻዎች የተለያዩ ጥቃት እና ትንኮሳዎችን የሚፈፅሙ አካላትን ሊቀጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ በቻይና የስማርት ስልኮች አምራች ኩባንያዎች እየጨመሩ በመምጣታቸው ምክንያት በአውሮፓውያኑ 2018 ላይ በዓለም የስማርት ስልኮች ገበያ ላይ ያለው ድርሻ እንደሚቀንስ ተመለከተ።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለፌስቡክ ተጠቃሚዎች የእድሜ ገደብ የሚወስን ህግ ልታወጣ መሆኑ ተነግሯል።